ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ።

0
85
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የምታዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የሴካፋ ውድድር ዛሬ ሁለተኛ ጨዋታ የተካሄደ ሲኾን ሶማሊያ እና ኬንያ 1አቻ ሲለያዩ ኡጋንዳ ሱዳንን 9ለ0፣ ታንዛኒያ ጅቡቲን 11ለ0 አሸንፈዋል።
ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የሴካፋ ውድድር ላይ ስምንት የአፍሪካ ሀገራት ነው እየተሳተፉ የሚገኙት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here