ጋብሬል ማጋሌስ በጉዳት ምክኒያት ወሳኝ የክለብ ጨዋታዎች ያመልጡታል።

0
174
የአርሰናሉ ተከላካይ ማጋሌስ ብራዚል ከሴኔጋል ጋር በነበራት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል። የተጫዋቱ ጉዳት ወሳኝ የአርሰናል ጨዋታዎች እንዲያመልጡት ያደርገዋል።
አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ በለንደን ደርቢ ከቶትንሃም እና ቼልሲ እንዲኹም በሻምፒዮንስ ሊጉ ከባየር ሙኒክ ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ላይ ጋብሬል እንደማይሰለፍ ቢቢሲ በስፖርት ገጹ ጽፏል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here