ታንዛኒያ ሱዳንን በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈች።

0
38
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ አስተናገጅነት ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ዛሬ ጀምሯል። ዛሬ በተካሄደው ጨዋታም ታንዛኒያ ሱዳንን በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፋለች።
ታንዛኒያ ሱዳንን ያሸነፈችው 6ለ0 በኾነ ውጤት ነው።
ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የሴካፋ ውድድር ላይ 10 የአፍሪካ ሀገራት እየተሳተፉ ይገኛሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here