ሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን አቻ ተለያዩ።

0
61
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የምታዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ዛሬ ጀምሯል። በመጀመሪያው ጨዋታ ሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳንን ያገናኘው ጨዋታ በሁለት አቻ ውጤት ተጠናቅቋል።
ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የሴካፋ ውድድር ላይ 10 የአፍሪካ ሀገራት ነው የሚሳተፉት።
የአስተናጋጇ ኢትዮጵያ እና የኡጋንዳ ጨዋታ ከ10፡00 ጀምሮ በመካሄድ ላይ ነው።
ታንዛኒያ ከሱዳን 11፡00 ላይ እና ቡሩንዲ ከዩጋንዳ ምሽት 2፡00 ጨዋታቸው ያደርጋሉ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here