ዩናይትድ ከቶተንሀም አቻ ተለያይተዋል።

0
52
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቶተንሀም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2 ለ 2 በኾነ አቻ ውጤት አጠናቅቀዋል።
የቶተንሀምን ግቦች ማትያስ ቴል እና ሪቻርልሰን ማስቆጠር ችለዋል።
ለማንችስተር ዩናይትድ ብሪያን ምቤሞ እና ማትያስ ዴሊት አስቆጥረዋል።
በደረጃ ሰንጠረዡን ቶተንሀም በ18 ነጥብ ሦስተኛ እና ማንችስተር ዩናይትድ በ18 ነጥብ ሰባተኛ ላይ ተቀምጠዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here