አርሰናል አሸነፈ።

0
5
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ዙር ጨዋታ የእንግሊዙ አርሰናል የቼክ ሪፐብሊኩን ስላቭያ ፕራግን 3ለ0 አሸንፏል።
የአርሰናልን ማሸነፊያ ግቦች ቡካዮ ሳካ አንድ እና ሚኬል መሪኖ ሁለት አስቆጥረዋል።
የጣሊያኑ ናፖሊ እና የጀርመኑ ኢንትራክት ፍራንክፈርት ደግሞ ያለ ግብ ተለያይተዋል።
በዋሴ ባየ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here