አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ሲያሸነፉ፣ ሊቨርፑል ከውድድሩ ተሰናብቷል።

0
73
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በካራባዎ ካፕ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሲካሄድ ያልተጠበቁ ውጤቶችም ተመዝግበዋል። በዚህም መሠረት፦
አርሰናል ብራይተን 2ለ0 ፣ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑልን 3ለ0፣ ማንቸስተር ሲቲ ስዋንሲን 3ለ1፣ ቸልሲ ዎልቨስን 4ለ3፣ ኒውካስትል ስፐርስን 2ለ0 በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here