አትሌቲክስኢትዮጵያዜና የአምስተርዳም ማራቶንን ኢትዮጵያውያን አሸንፈዋል። By kaleab Wasie - October 19, 2025 0 208 FacebookTwitterPinterestWhatsApp የአምስተርዳም ማራቶን ዛሬ ረፋድ ላይ ተካሂዷል። በሴቶች ምድብ የተደረገውን ፉክክር ኢትዮጵያን በበላይነት አጠናቅቀዋል። አይናለም ደስታ ቀዳሚ ስትሆን ብርቱካን ወልዴ እና መቅደስ ሽመለስ ተከታትለው በመግባት ቀጣዮቹን የአሸናፊነት ደረጃዎች ይዘው አጠናቅቀዋል።