ሀገር ውስጥ ስፖርትእግር ኳስዜና ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ከተማ የሕዳሴ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። By kaleab Wasie - October 13, 2025 0 9 FacebookTwitterPinterestWhatsApp የአዲስ አበባ ከተማ የሕዳሴ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በፈረሰኞቹ እና መቻል መካከል ተካሂዷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ መቻልን 2ለ1 በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆኗል።