የማይታመነው የአፍሪካ እግር ኳስ ለውጥ በሁለት ዓመታት

0
218

ባሕርዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁለት ዓመታት በፊት የተደረገው የአፍሪካ ዋንጫ በሴኔጋል የዋንጫ አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል።በዘንድሮው ውድድር ግን ሴኔጋል ሩብ ፍጻሜ እንኳ መድረስ አልቻለችም።

እንደ ጎል የመረጃ ምንጭ ሴኔጋል ብቻ ሳትኾን ከሁለት ዓመት በፊት ለሩብ ፍጻሜ ደርሰው የነበሩ ስምንቱም ሀገራት ዘንድሮ ከውድድሩ ቀድመው መሰናበታቸው አስገራሚ ኾኗል።
በ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለሩብ ፍጻሜ የደረሱ 8 ሀገራት 👇

• ቦርኪናፋሶ 🇧🇫
• ቱኒዚያ 🇹🇳
• ሴኔጋል 🇸🇳
• ኢኳቶሪያል ጊኒ 🇬🇶
• ጋምቢያ 🇬🇲
• ካሜሮን 🇨🇲
• ግብጽ 🇪🇬
• ሞሮኮ 🇲🇦
እየተካሄደ ባለው 34ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ የደረሱ 8ቱ ሀገራት 👇
• ናይጀሪያ 🇳🇬
• አንጎላ 🇦🇴
• ኬፕ ቬርዴ 🇨🇻
• ደቡብ አፍሪካ 🇿🇦
• ማሊ 🇲🇱
• ኮትዲቯር 🇨🇮
• ዲሞክራቲክ ኮንጎ 🇨🇩
• ጊኒ 🇬🇳
በአስማማው አማረ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here