ባርሴሎና በሰፊ የግብ ልዩነት ተሸነፈ።

0
49
በስፔን ላሊጋ ከሜዳው ውጭ ሲቪያን የገጠመው ባርሴሎና 4ለ1 ተሸንፏል። ከሲቪያ የማሸነፊያ ግቦች መካከል ቀዳሚዋን የቀድሞው የባርሴሎና፣ አርሰናልና ዩናይትድ ተጫዋች አሌክስ ሳንቼዝ አስቆጥሯል።
በባርሴሎና በኩል ሊዋንዶስኪ የፍጹም ቅጣት ምት ስቷል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here