ሊቨርፑል ተሸንፏል።

0
30
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ምሽት ዘጠኝ ጨዋታዎች ተደርገዋል። ተጠባቂው የጋላታሳራይ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በጋላታሳራይ የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል።
ሌላኛው የእንግሊዝ ክለብ ቼልሲ ቤኔፊካን 1ለ0 ሲረታ ቶተንሃም ነጥብ ተጋርቷል።
በሌሎች ጨዋታዎች፣ ሪያል ማድሪድ ኬራትን 5ለ0፣ አትሌቲክ ፍራንክፈርትን 3ለ0፣ ኢንተርሚላን ስላቭያን 3ለ0፣ ማርሴል አያክስን 4ለ0፣ ባየርሙኒክ ፓፎስን 5ለ1 እናአታላንታ ብራግን 2ለ1 አሸንፈዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here