ዊሊያም ሳሊባ ውሉን አራዘመ።

0
14
የአርሰናሉ ተከላካይ ሳሊባ በአርሰናል ተጨማሪ የአምስት ዓመት ውል ፈርሟል። ፈረንሳዊ ተከላካይ በኤምሬትስ ሁነኛ የተከላካይ ተጫዋች ነው።
በአርሰናል የሚያቀዮው ውል በዚህ ዓመት መጨረሻ የሚጠናቀቅ ነበር። ይህን ተከትሎ ሪያል ማድሪድን ጨምሮ በርካታ ክለቦች አይናቸውን ጥለውበት ነበር። ነገር ግን ሳሊባ ውሉን ለአምስት ዓመታት ማራዘሙን ክለቡ ይፋ አድርጓል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here