ባሕር ዳር፡ መስከረም 17 /2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምዬር ሊግ የዛሬ ጨዋታ የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ከክርስታል ፓላስ ጋር ተገናኝቶ 2ለ1 ተሸንፏል።
ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው በርንሌይን 5ለ1 አሸንፏል።
ቸልሲ በሜዳው በብራይተን 3ለ1 ተሸንፏል።
ሊድስ ከቦርንማውዝን 2ለ2 ተለያይተዋል።
ሊጉን ሊቨርፑል በ15 ነጥብ ሲመራ ክርስታል ፓላስ በ12 ነጥብ፣ በርንማውዝ በ11 ነጥብ ይከተላሉ።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!