ዌስትሃም ዩናይትድ አዲስ አሠልጣኝ ሾመ።

0
25
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17 /2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግርሃም ፖተርን ያሰናበተው ዌስትሃም ዩናይትድ ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶን መሾሙን ቢቢሲ በድረ ገጹ አስነብቧል።
አሠልጣኝ ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶ ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር ለሦስት ዓመታት የሚያቆያቸውን ውል መፈረማቸውን ዘገባው አመላክቷል።
ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶ “የዌስት ሃም ዩናይትድ አሠልጣኝ በመኾኔ በጣም ደስተኛ ነኝ፤ ኩራትም ተሰምቶኛል፤ ጠንክሬ በመሥራት በተቻለ መጠን ቡድኑን ተወዳዳሪ ማድረግ ዓላማየ ነው”ብለዋል።
በሙሉጌታ ሙጨ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here