ማንቸስተር ዩናይትድን ተሸነፈ።

0
55
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17 /2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቸስተር ወደ ብሬንትፎርድ ሜዳ አቅንቶ ያደረገውን ጨዋታ 3 ለ 1 ተሸንፏል።የብሬንትፎርድን ሁለት ግቦች ኢጎር ቲያጎ ሲያስቆጥር ሦሥተኛዋን ማቲያስ ጄንሰን አስቆጥሯል። በማንቸስተር ዩናይትድ በኩል የማስተዛዘኛዋን ግብ ቤንጃሚን ሼሽኮ ነው ያስቆጠረው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here