እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት አይታና ቦንማቲ በሴቶች የባላንዶር አሸናፊ ኾነች። By kaleab Wasie - September 23, 2025 0 8 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በዓለም የእግር ኳስ ሽልማት ከፍተኛው እንደኾነ የሚነገርለት የባላንዶር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ እየተካሄደ ነው። አይታና ቦንማቲ በሴቶች የባላንዶር አሸናፊ ኾናለች። ስፔናዊቷ ተጨዋች ለተከታታይ ሦሥት ዓመታት የባላንዶር አሸናፊ በመኾን አስደናቂ የስኬት ጉዞዋን አሳይታለች።