ፒኤስጂ የዓመቱ ምርጥ ክለብ ሽልማትን አሸነፈ።

0
7
በዓለም የእግር ኳስ ሽልማት ከፍተኛው እንደኾነ የሚነገርለት የባላንዶር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ እየተካሄደ ነው።
በሽልማት ሥነ ሥርዓቱ በታሪኩ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግን ያሸነፈው ፒኤስጂ የ2025 የዓመቱ ምርጥ ክለብ ሽልማትን አሸንፏል።
በሴቶች ደግሞ የአርሰናል ሴቶች ቡድን የ2025 የዓመቱ ምርጥ የሴቶች ክለብ ተብሏል።
የአርሰናል የሴቶች ክለብ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ መኾኑ ይታወሳል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here