ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ ደርሰዋል።

0
7
ባሕር ዳር፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሲከፈት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የማጣሪያ ጨዋታቸውን አድርገዋል።
በ3ሺህ ሜትር የወንዶች መሰናክል የማጣሪያ ውድድር ሦስቱም ኢትዮጵያውያን ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
በማጣሪያው የተሳተፉት እና ያለፉት ጌትነት ዋለ፣ ለሜቻ ግርማ እና ሳሙኤል ፍሬው ናቸው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here