ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ ጋር በነበራቸው ጨዋታ ድል አልቀናቸውም።

0
20
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ እና ግብጽ ተጫውተዋል። ጨዋታውም በግብጽ አሸናፊነት 2ለ0 ተጠናቅቋል።
ዋሊያዎች ያስተናገዷቸው ሁለቱም ጎሎች ፍጹም ቅጣት ምት ሲኾኑ በሙሐመድ ሳላ እና ኦማር ማርሙሽ የተቆጠሩ ናቸው።
በአሚናዳብ አራጋው
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here