ፌነርባቼ ኤደርሰንን አስፈረመ።

0
93
የሲቲው ግብ ጠባቂ ኤደርሰን ለቱርኩ ፌነርባቼ ፈርሟል። ብራዚላዊ ግብ ጠባቂ በሲቲ ቤት ለዓመታት ድንቅ ብቃት በማሳየት የሻምፒዮንስ ሊግ እና ፕሪምየር ሊግ ዋንጫዎችን ጨምሮ ብዙ ስኬቶችን አግኝቷል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here