ሊቨርፑል አርሰናልን አሸነፈ።

0
46
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሦስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊቨርፑል አርሰናልን 1ለ0 አሸንፏል። የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግብ ዶሚኒክ ሳቦዝላይ በሁለተኛው የጨዋታ አጋማሽ አስቆጥሯል።
በሌሎች የዛሬ ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲ በብራይተን 2ለ1 ተሸንፏል። የጋርዲዮላው ቡድን ባለፈው ሳምንት በቶትንሃም መሸነፉ ይታወሳል።
ኖቲንግሃም ፎረስት ደግሞ በሜዳው በዌስትሃም 3ለ0 ተሸንፏል። ለዌስትሃም በዚህ የውድድር ዘመን ያሳካው የመጀመሪያው ሦስት ነጥብም ኾኗል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here