እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ጆዜ ሞሪንሆ ከፌነርባቼ አሠልጣኝነት ተሰናበቱ። By kaleab Wasie - August 29, 2025 0 257 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ፖርቱጋላዊ አሠልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከፌነርባቼ አሠልጣኝነታው ተነስተዋል። ለአሠልጣኙ መሰናበት ምክኒያት የተባለው ክለቡን ወደ አውሮፖ ሻምፒዮንስ ሊግ ማሳለፍ አለመቻላቸው ነው። ፌነርባቼ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ በቤኔፊካ መሸነፉ ይታወሳል።