ይገምቱ ይሸለሙ!

0
107
በተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሀግብር ኢትሀድ ስታዲይም ላይ የፔፕ ጋርዲዮላው ማንችስተር ሲቲ ከ ቶማስ ፍራንክ ቶትንሀም ይጫወታሉ:: እለተ ቅዳሜ ቀን 8:30 የሚከወነውን ተጠባቂ መርሀግብር በአሚኮ አዲስ ኤፍ ኤም 103.5 በቀጥታ ወደ እናንተ እናደርሳለን:: ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ ከእኛ ጋር ስታሳልፉ የይገምቱ ይሸለሙ መርሀግብር አብሯችሁ አለ:: 8200 ላይ ads በማስቀደም ግምታችሁን ላኩ፣ ተሸለሙ:: ማን ያሸንፋል ማንቸስተር ሲቲ ወይስ ቶትንሀም??
ይገምቱ ይሸለሙ::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here