ክሪስታል ፓላስ ሻምፒዮን ኾኗል።

0
45
ባሕር ዳር: ነሐሴ 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑልን በመለያ ምት 3 ለ 2 በማሸነፍ ሻምፒዮን ኾኗል።
ሁለቱ ክለቦች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 2 ለ 2 በኾነ አቻ ውጤት አጠናቅቀዋል።ግቦችን ለሊቨርፑል ሁጎ ኤኪቲኬ እና ጄርሚ ፍሪምፖንግ ሲያስቆጥሩ ለክሪስታል ፓላስ የአቻነት ግቦችን ማቴታ እና ሳስ ከመረብ አሳርፈዋል። አሰልጣኝ ኦሊቨር ግላስነር ክሪስታል ፓላሰን እየመሩ ሁለተኛ ዋንጫቸውን ማሳካት ችለዋል። ክሪስታል ፓላስ ከ 85ቀናት በኋላ ሁለተኛ ዋንጫቸውን አግኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here