ቤንጃሚን ሴስኮ ከዩናይትድ ጋር በግል ተስማማ።

0
79

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2017(አሚኮ) ተጫዋቹ በዩናይትድ እና ኒውካስትል በጥብቅ እየተፈለገ ነው። አሁን ላይ ሴስኮ ምርጫውን ኦልድትራፎርድ ማድረጉን ፋብሪዚዮ አስነብቧል።

ዩናይትድ እና ሊፕዚንግ ንግግር ላይ ናቸው። ተጫዋቹ ግን ዩናይትድን ለመቀላቀል ከክለቡ ጋር ቀድሞ ተስማምቷል። ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት( እሰከ 2030) በማንቸስተር የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ፈቀደኛ ሆኗል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here