ኢትዮጵያን ወክለው በአለም አትሌቲከስ ሻምፒዮና የሚሳተፉ ወንዶች አትሌቶች፦

0
86

👉 5ሺሜትር

ቢኒያም መሀሪ፣ ኩማ ግርማ እና ሀጎስ ገ/ህይወት ሲኾኑ ተጠባባቂ መዝገቡ ስሜ ሆኗል።

👉10 ሺ ሜትር

– ዬሚፍ ቀጄልቻ፣ በሪሁ አረጋዊ እና ሰለሞን ባረጋ። ተጠባባቂው ቢንያም መሀሪ

👉ማራቶን

ደሬሳ ገለታ ፣ ታደሰ ታከለ እና ተስፋዬ ድሪባ። ተጠባባቂ ጭምዴሳ ደበሌ

👉3ሺ ሜትር መሠናክል

– ሳሙኤል ፍሬው፣ ለሜቻ ግርማ እና ጌትነት ዋለ። ተጠባባቂ አብርሃም ስሜ

👉1500 ሜትር

መለሠ ንብረት፣ ኤርሚያስ ግርማ እና ወገኔ አዲሱ። ተጠባባቂ አብዲሳ ፈይሳ

👉800 ሜትር

ዮሀንስ ተፈራ እና ጄኔራል ብርሃኑ

👉እርምጃ

ምስጋና ዋቁማ ኾነው መመረጣቸውን ፌዴሬሽኑ አሳውቋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here