ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 👉100 ሜ ሴት ከ18 ዓመት በታች ማጣሪያ አመሻሽ 12:50
ሰንቦኔ ተስፋ
👉100ሜ ሴት ከ20 ዓመት በታች ማጣሪያ ምሽት 1:10
ሰላማዊት ኮከብ
ደሚቱ ሽፈራሁ
👉1500 ሜ ሴት ከ18 ዓመት በታች ፍፃሜ ምሽት 1:30
ኤልሳቤጥ አማረ
ደስታ ታደሰ
ቦንቱ ዳንኤል
👉ስሉስ ዝላይ ሴት ከ20 ዓመት በታች ፍፃሜ ምሽት 1:35
ኛቾክ ቾል
👉1500 ሜ ወንድ ከ18 ዓመት በታች ፍፃሜ ምሽት 1:40
ሳሚኤል ገብረሃዋርያ
አብረሃም ገብረእግዚአብሔር
👉400ሜ ሴት ከ18 ዓመት በታች ማጣሪያ ምሽት 1:50
ባንቻአለም ቢክስ
ገነት አየለ
👉400ሜ ወንድ ከ18 ዓመት በታች ማጣሪያ ምሽት 2:10
ይሁኔ ዘመኑ
👉400ሜ ሴት ከ20 ዓመት በታች ማጣሪያ ምሽት 2:30
አጃይባ አሊዬ
👉3000ሜ ሴት ከ20 ዓመት በታች ፍፃሜ ምሽት 3:10
ቤተልሄም ጥላሁን
ትርሐስ ገብረሂወት
ውድነሽ አለሙ
👉10,000ሜ ወንድ ከ20 ዓመት በታች ፍፃሜ 3:25 ምሽት
ንብረት ክንዴ
የውድድር ሰዓቶች በኢትዮጵያ አቆጣጠር ናቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
ምንጭ፦የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን