ሀገር ውስጥ ስፖርትዜና የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ሙሉጌታ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። By Walelign Kindie - June 11, 2025 0 126 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለረጅም ዓመታት በስኬት የዘለቀው ሙሉጌታ ከበደ ባጋጠመው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሕይወቱ ማለፉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አሳውቋል፡፡