በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጀርመን ከፖርቱጋል ዛሬ ይጫወታሉ።

0
91

በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ውድድር ለግምሽ ፍጻሜ የደረሱ ሀገራት የዋንጫ ተፋላሚ ለመኾን የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ዛሬ ፖርቱጋል እና ጀርመን ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

በፖርቱጋል በኩል ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ለሀገሩ 220ኛ ጨዋታውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል።

በተመሳሳይ ነገ በስፔን እና ፈረንሳይ መካከል የሚደረገው ጨዋታም ትኩረት አግኝቷል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here