ኮንፍረንስ ሊግ ፍጻሜ ዛሬ ይደረጋል።

0
131

በአውሮፓ አህጉር አቀፍ የክለቦች ውድድር ከሻምፒዮንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ የቀጠለ ደረጃ አለው የኮንፍረንስ ሊግ።

በ2024/25 የውድድር ዓመት በርካታ ክለቦችን ሲያፎካክር ቆይቶ ቼልሲ እና ሪያል ቤትስን ለዋንጫ አፋጧል። የፍጻሜ ጨዋታውም ዛሬ ምሽት ፖላንድ ውስጥ ይካሄዳል።

ቼልሲ ይህ ፍጻሜ ካሸነፈ ሻምፒዮንስ ሊግ፣ ዩሮፓ ሊግ እና ኮንፍረንስ ሊግን ያሸነፈ የመጀመሪያው ክለብ ይኾናል። ድል ለሪያል ቤትስ ከኾነ ደግሞ በክለቡ ታሪክ የመጀመሪያው የአውሮፓ መድረክ ዋንጫው ኾኖ ይመዘገባል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here