በመላ አማራ ጨዋታዎች የ10ሺህ ሜትር የወንዶች የፍፃሜ ውድድር ተካሂዷል።

0
111

ደሴ : ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 9ኛው የመላ አማራ ጨዋታዎች ሁለተኛ ቀን ውሎ ሲቀጥል የአትሌቲክስ ውድድር ተጀምሯል።

የአትሌቲክስ ውድድሩ በ10ሺህ ሜትር የወንዶች የፍፃሜ ውድድር ነው የተጀመረው።

ውድድሩንም ተሾመ ወንደሰን ከደብረብርሃን ከተማ አንደኛ ኾኖ ጨርሷል።

መላኩ ክቡር ከምሥራቅ ጎጃም ሁለተኛ እና ተክለአረጋዊ ፅጌ ከሰሜን ሸዋ ደግሞ ሦስተኛ ደረጃን አግኝተዋል።

ዘጋቢ፦ ኃይሉ አዳነ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here