ሀገር ውስጥ ስፖርትዜና የጣና ሞገዶቹ አሸነፉ። By Walelign Kindie - May 2, 2025 0 159 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት 9፡00 ሰዓት በተካሄደ ባሕር ዳር ከተማ አሸንፏል። ሞገዶቹ 2ለ0 ነው ነው ያሸነፉት። የጣና ሞገዶቹን የማሸነፊያ ግብ ግርማ ዲሳሳ(ፍ) እና ቸርነት ጉግሳ አስቆጥረዋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን