በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፈጻሜ ውድድር አርሰናል በፒኤስጂ ተሸነፈ።

0
182

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ፒኤስጂ ከአርሰናል ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል።

የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግብ ኦስማን ዴምበሌ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

በጨዋታው የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጨዋች ኦስማን ዴምበሌ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።

በሌላ በኩል የአርሰናሉ የመስመር ተጨዋች ጁሪየን ቲምበር ጉዳት አጋጥሞታል።

የመልስ ጨዋታው በሚቀጥለው ሳምንት ፓሪስ ላይ የሚደረግ ይሆናል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here