ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ፋሲል ከነማን ከወልዋሎ አገናኝቷል።
በጨዋታውም ፋሲል ከነማ ወልዋሎን 2 ለ 1 በኾነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
በጨዋታው ለፋሲል ከነማ በ70ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ እና በ90ኛው ደቂቃ ሸምሰዲን መሐመድ ናቸው ያስቆጠሩት።
ወልዋሎን ከሽንፈት ያልታደገችውን ግብ ደግሞ በ59ኛው ደቂቃ ቡልቻ ሹራ አስቆጥሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን