በስፔን የንጉሱ ዋንጫ ባርሴሎናና ለፍጻሜ ደረሰ።

0
115

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በስፔን ኮፓ ዴላሬይ (የንጉሱ ዋንጫ) የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪድ የመልስ ጨዋታቸውን አድርገዋል።

ጨዋታው ከፍተኛ ፉክክር የታየበት የታየበት ሲኾን ባርሴሎና 1ለ0 አሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎ በደርሶ መልስ አጠቃላይ ውጤት አሸንፎ ለዋንጫ ደርሷል።

ሪያል ማድሪድ ሪያል ሶሴዳድን በማሸነፍ ለፍጻሜ መድረሱ ይታወሳል። በቀጣይ የሚደረገው የሁለቱ ታሪካዊ ተቀናቃኞች የዋንጫ ጨዋታም በእግር ኳስ አፍቃሪያን ከወዲሁ የሚጠበቅ ነው።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here