ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ሦስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በምድብ አራት ኤስዋቲኒ ከካሜሩን በምድብ ስምንት ላይቤሪያ ከቱኒዚያ እና በምድብ ዘጠኝ ማዕከላዊ አፍሪክ ሪፐብሊክ ከማዳጋስካር ጋር የማጣሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ሀገራት ናቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!