ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ያለፉትን አራት ዓመታት የአህጉሩን የእግር ኳስ በበላይነት የመሩት ደቡብ አፍሪካዊ ቢሊየነር ዛሬ በግብጽ ካይሮ በተደረገ ጠቅላላ ጉባኤ በድጋሜ ፕሬዝደንት ኾነው ተመርጠዋል።
ብቸኛ ዕጩ ኾነው የቀረቡት ፓትሪስ ሞሴፔ (ዶ.ር) እስከ 2029 የአህጉሩን የእግርኳስ በበላይነት ይመራሉ ሲል ካፍ ኦንላይን ዘግቧል።
በኃይሉ አዳነ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!