የጣና ሞገዶቹ ድል አድርገዋል።

0
108

ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 22ኛ ሳምንት የኢትዮዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዛሬ ሲቀጥል ባሕር ዳር ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕናን አገናኝቷል። በጨዋታውም የጣና ሞገዶቹ 1ለ0 አሸንፈዋል።

የማሸነፊያ ግቧን በ90ኛው ደቂቃ ፍቅረሚካኤል ዓለሙ አስቆጥሯል። ባሕር ዳር ከተማ በጨዋታው ብልጫ ነበረው።

የጨዋታውን ውጤት ተከትሎ ባሕር ዳር ከተማ በ33 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ መቀመጥ ችለዋል።

የኢትዮዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 22ኛ ሳምንት ሲቀጥል 12 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ይገናኛሉ።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here