ሎዛ አበራ – የእግር ኳሱ ፈርጥ!

0
116

⚽️ የተወለደችው ዱራሜ ከተማ ነው
⚽️ በልጅነት ጊዜዋ ኳስ ታንከባልል እንደነበር ይነገራል
⚽️ በክለብ ደረጃ የእግር ኳስ ሕይወቷን የጀመረችው በሀዋሳ ከተማ ነው፤ በመቀጠልም በደደቢት፣ በአዳማ፣ በንግድ ባንክ እና አሁን ላይ ደግሞ በአሜሪካ እየተጫወተች ነው
⚽️ እ.ኤ.አ በ2020 በቢቢሲ የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ መካተት ችላለች
⚽️ ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በአጥቂነት ቦታ ላይ ትጫወታለች
⚽️ በተጫወተችባቸው ክለቦች ሁሉ በርከት ያሉ ግቦችን በማስቆጠር ትታወቃለች
⚽️ በአውሮፓ ቆይታዋ ስኬታማ ጊዜን አሳልፋለች

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here