የ21ኛ ሳምንት ሊጉ የዛሬ ጨዋታዎች

0
126

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ስዑል ሽሬ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3:30 ላይ ተጫውተው ንግድ ባንክ አሸንፏል።

መቀለ ሰባ አንደርታ ከሀዋሳ ከተማ 9:00 ሰዓት እና አዳማ ከተማ ከአርባ ምንጭ ከተማ 12:00 ሰዓት ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።

አዳማ ከተማ፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ስሁል ሽሬ እና ወልዋሎ አዲግራት በወራጅ ቀጣና ስጋት ውስጥ የሚገኙ ክለቦች ናቸው።

ፕሪምየር ሊጉን ኢትዮጵያ መድን፣ ኢትዮጵያ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ከአንድ እስከ ሦስት ያለውን ደረጃ ይዘው እየመሩት ነው።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here