ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዩሮፓ ሊግ 16ቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚዎቻቸውን ከደቂቃዎች በፊት በወጣ የእጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት አውቀዋል።
በዚህም መሰረት፦
👉 ማንችስተር ዩናይትድ ከሪያል ሶሴዳድ
👉 አልክማር ከ ቶተንሀም
👉 አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሮማ
👉 ፌነርባቼ ከ ሬንጀርስ
👉 ኤፍ ሲ ኤስ ቢ ከሊዮን
👉 አያክስ ከፍራንክፈርት
👉 ቦዶ (ጂልምት) ከኦሎምፒያኮስ
👉 ቪክቶሪያ ፕሌዘን ከላዝዮ
ተደልድለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!