ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ቻምፒዎንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ውስጥ የገቡ 16 ክለቦች የምድብ ድልድሉ ይፋ ኾኗል። በድልድሉ መሠረትም፦
ክለብ ብሩጅ ከአስቶንቪላ
ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ከሊል
ሪያል ማድሪድ ከአትሌቲኮ ማድሪድ
ባየር ሙኒክ ከባየር ሊቨርጉሰን
ፒኤስቪ አይንድሆቨን ከአርሰናል
ፌይኖርድ ከኢንተር ሚላን
ፓሪስ ሴንት ጀርሜይን ከሊቨርፑል
ቤንፊካ ከባርሴሎና ኾኖ ወጥቷል
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!