ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጨዋታ ውጭ የኾኑ ኳሶችን መለየት የሚያስችል “አውቶሜትድ ኦፍሳይድ” የተሰኘ ቴክኖሎጅ ጥቅም ላይ ሊውል መኾኑ ታውቋል።
ቴክኖሎጅው በእንግሊዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በአምስተኛው ዙር የኤፍኤ ዋንጫ ሥራ ላይ ይውላል ነው የተባለው።
የእንግሊዝ የእግር ኳስ ማኅበር እንዳስታወቀው ቴክኖሎጂው በፕሪምየር ሊጉ በሚደረጉት ሰባት ጨዋታዎች ላይም ጥቅም ላይ ይውላል ሲል ቢቢሲ አስነብቧል።
በምሥጋናው ብርሃኔ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!