ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቸስተር ዩናይትድ የእንግሊዝ ተከላካይ አይደን ሄቨንን ከአርሰናል በአራት ዓመት ተኩል ኮንትራት አስፈርሟል።
ታዳጊው በ2019 በ13 ዓመቱ አርሰናልን የተቀላቀለ ነው።
“ማንቸስተር ዩናይትድን በመቀላቀሌ ኩራት ይሰማኛል ፤ ይህን ህልም እውን ለማድረግ ለረዱኝ ሁሉ አመሠግናለሁ” ብሏል።
የማንቸስተር ዩናይትዱ ቴክኒካል ዳይሬክተር ጄሰን ዊልኮክስ “አይደን ማንቸስተር ዩናይትድን በመቀላቀሉ ተደስተናል ብለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!