በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሪያልማድሪድ ከማንቸስተር ሲቲ ተገናኝተዋል።

0
186

በአውሮፖ ሻምፒዮንስ ሊግ ከ9ኛ እስከ 24ተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁ ቡድኖች 16ቱን ለመቀላቀል የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ያደርጋሉ።

በዚህ መሠረት ድልድሉ ይፋ ሲደረግ ሪያልማድሪድ ከሲቲ ተገናኝቷል።

ባየር ሙኒክ ከሴልቲክ፣ ፒኤስጅ ከብረስት፣ አታላንታ ከክለብ ብራግ፣ ጁቬንቱስ ከፒኤስቪ፣ ሞናኮ ከቤኔፊካ፣ ስፖርቲንግ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ እና ኤሲሚላን ከፌኖርድ ተደልድለዋል።

ቡድኖቹ የደርሶ መልስ ጨዋታ አድርገው አሸናፊ ስምንት ቡድኖች በቀጥታ ያለፉ ስምንቱን ቡድኖች ይቀላቀላሉ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here