የ2025 የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ተደረገ።

0
214

ባሕር ዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2025 የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው ዕለት ምሽት 1:30 ላይ በሞሮኮ ተካሂዷል።
24 ሀገራት የሚሳተፉበት የካፍ አፍሪካ ዋንጫ 6 ምድቦች ሲኖሩት በእያንዳንዱ ምድብ ውስጥ 4 ሀገራት ተደልድለዋል።
በምድብ 1:- ሞሮኮ፣ ማሊ፣ ዛምቢያ፣ ኮሞሮስ
በምድብ 2:- ግብፅ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ አንጎላ፣ ዙምባቡዌ
በምድብ 3:- ናይጄሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ
በምድብ 4:- ሴኔጋል፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ቤኒን፣ ቦትስዋና
በምድብ 5:- አልጄሪያ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ሱዳን
በምድብ 6:- ኮትዲቯር፣ ካሜሮን፣ ጋቦን፣ ሞዛምቢክ ተመድበዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here