ማንቸስተር ሲቲ ኡመር ማርሙሽን አስፈረመ።

0
224

ሲቲ የገጠመውን የውጤት ቀውስ ለመቀልበስ በዚህ ዝውውር ጊዜ ንቁ ተሳታፎ እያደረገ ነው።
በዚህ መሰረት ግብጻዊ ኡመር ማርሙሽ የጋርዲዮላውን ቡድን መቀላቀሉ ታውቋል። የህክምና ምርመራውንም አጠናቅቋል።
ሲቲ ተጫዋቾችን ለማዘዋወር 75 ሚ ዩሮ ወጭ አድርጓል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here