ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊቷ ናኦሚ ግርማን ለማስፈረም ቸልሲ ለአሜሪካው ሳንዲያጎ ዌቭ ክለብ 1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር አቅርቧል ሲል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
በዚህም የ24 አመቷ ናኦሚ ግርማ ለዝውውር ከፍተኛ ሂሳብ የወጣባት ቀዳሚ ተጫዋች ለመኾን ተቃርባለች።
ተጫዋቿ በዓለማችን ላይ ካሉ ቀዳሚ ሴት ተከላካዮች ትመደባለች።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!