ባሕር ዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣሊያናዊ አሠልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በዚህ ውድድር መጨረሻ ከሪያል ማድሪድ አሠልጣኝነት እንደማለቁ አሳውቀዋል።
አሠልጣኙ በሪያልማድሪድ ቤት ሻምፒዮንስ ሊግ እና ላሊጋን ጨምሮ በርካታ ክብሮችን አሳክተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!